ለሁሉም የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ኣመልካቾች

ለሁሉም የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ኣመልካቾች
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን በኣንደኛ ዲግሪ በማታ እና በእረፍት ቀናት ፕሮግራም መማር የምትፈልጉ፤ እንዲሁም በ 12ኛ ክፍል መልቅያ ማትሪክ ውጤት የምታመለክቱ ኣመልካቾች ከ2011 2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው መስፈርት
• በ2011 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ 295 እና ከዚያ በላይ ያላቹህ:
በ2012 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ በተፈጥሮ ሳይንስ (English, Aptitude, Mathematics and Physics) 140 ከዚያ በላይ ያላቹህ:
• በ2012 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ
ወስዳችሁ በተፈጥሮ ሳይንስ (English, a
Aptitude, Mathematics and Geography) 140 ከዚያ በላይ ያላቹህ:
• በ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ 330/320 እና ከዚያ በላይያላቹህ:
• በ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ በተፈጥሮ ሳይንስ 350 እና ከዚያ በላይ ያላቹህ:
• በ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ ማህበራዊ ሳይንስ 300 እና ከዚያ በላይ ያላቹህ:
• በ2015 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ በተፈጥሮ ሳይንስ 350 እና ከዚያ በላይ ያላቹህ:
• በ2015 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ወስዳችሁ ማህበራዊ ሳይንስ 300 እና ከዚያ በላይ ያላቹህ:
• እንዲሁም የመጀመርያ ዲግሪ ኖሯቹ ሌላ ዲግሪ ለመማር የምትፈልጉ
ምዝገባ የምናካሂደው ከ01-05/04/2016 ዓም ስለሆነ በዚህ public IP address 213.55.94.34 በመቐለ ዩንቨርሲቲ Estudent ገብታችሁ እንድታመለክቱ እየጠየቅን በ12 ማትሪክ ውጤት የምታመልክቱ የ12ኛ ክፍል ውጤት እንዲሁም የመጀመርያ ዲግሪ ያላችሁ ኦፊሻል ትራስክርቢት እድታያይዙ እናሳስባለን::
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ፅ/ቤት

Related Articles