የዘንድሮ 2016 ዓም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና

የዘንድሮ 2016 ዓም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና

 የዘንድሮ 2016 ዓም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና በዋና ግቢ፣ በዓዲ ሓቂ እና በMIT ግቢ በተሳካ መልኩ እንዲጠናቀቅ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ላሳዩት ቅንጅትና ፍፁም ብቃት የምስጋናና የሰርቲፊኬት ስነ ስርዓት ተካሄደ።