መስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ በዓዲ ግራት ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የትግራይ ዩኒቨርስቲዎች እስፖርታዊ ውድድር እየተካሄደ ነው።

 መስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ በዓዲ ግራት ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የትግራይ ዩኒቨርስቲዎች እስፖርታዊ ውድድር እየተካሄደ ነው። በዚህ መሰረት ዛሬ 15/1/2017ዓ/ም መቀለ ዩኒቨርሲቲ በእግር ኳስ እና በመረብ ካስ በሁለቱም ጭዋታዎች አድግራትን በማሸነፍ ለዋንጫ ማለፉ አረጋግጠዋል ።