የሐዘን መግለጫ

 የሐዘን መግለጫ
ለመላው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለቤተሰቦቻቸው በሙሉ፤
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ የነበሩት መምህር አስገደ አበበ ረዳ ባጋጠማቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው፣ በዛሬው ዕለት የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በመምህር አስገደ አበበ ረዳ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ፤ ለመላው ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።
የቀብር ሥነ-ሥርዓት ማስፈጸሚያ፦
ቀን፦ ነገ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም
ሰዓት፦ ጠዋት በ 12፡00 ሰዓት
ቦታ፦ በአቡነ አረጋዊ ዓዲ ሓውሲ ቤተክርስቲያን
መቐለ ዩኒቨርሲቲ

Related Articles