አምራቾች ፕሬዚዳንት አቶ ሳምሶን

የሐዘን መግለጫ 🕯️
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአጋራችን የትግራይ ማሽነሪ አምራቾች ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ሳምሶን ግርማይ ድንገተኛ ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ እና መሪር ሐዘን ይገልጻል።አምራቾች ፕሬዚዳንት አቶ ሳምሶን
ዩኒቨርሲቲያችን፦
-ለማህበሩ አባላት፣
-ለመላው የቤተሰብ አባላት፣
-ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው፣
ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥ ከልብ ይመኛል።
ለሟች ዘላለማዊ ዕረፍትን እንመኛለን!

 

 

Related Articles