የሐዘን መግለጫ =======

​የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ አባል፣ አምባሳደር ስንቅነሽ እጅጉ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን በመስማታችን ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶናል።
​አምባሳደር ስንቅነሽ እጅጉ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ አባልነታቸው ወቅት ለዩኒቨርሲቲው ዕድገት፣ የትምህርት ጥራት መሻሻል ያበረከቱት የጎላ አስተዋጽኦ እና የነበራቸው ቁርጠኝነት ሁሌም ሲታወስ ይኖራል።
​የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ለአምባሳደር ስንቅነሽ እጅጉ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም የሥራ አጋሮቻቸው በሙሉ መፅናናትን እንዲሰጣቸው ይመኛል።
አምባሳደር ስንቅነሽ እጅጉ

Related Articles