mu sports team athletics 2017

ሰሞኑን ሲካሄድ በሰነበተው የእግር ኳስ ውድድር ድል ያልቀናው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ቡድን በዛሬው የአትሌቲክስ ውድድር ድል ቀንቶታል።
በዛሬው የ100ሜ ውድድር በካልኣዩ ገብረመስቀል የወርቅ ሜዳልያ ሲያገኝ፤ በዚሁ ውድድር አረጋዊ ተኽለብርሃን 6ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል።
በ400ሜ በተካሄደው ውድድርም ዮውሃንስ ከዩኒቨርሲቲያችን 6ኛ በመሆን አጠናቋል።