የሐዘን መግለጫ

 የሐዘን መግለጫ

 የሐዘን መግለጫ
የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ጋሹ መሐሪ ንጉሰ ባጋጠመው ሕመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በምት ተለይቶናል። የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንትና ማሕበረሰብ ለወላጆች፣ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመድና ጓደኞች መጽናናትን እንመኛለን።