የሰላም ሚኒስተር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቄ ግቢ የተማሪዎች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

ዛሬ ሰኔ 3/2016 ዓም የተጀመረው ስልጠና ጨርሰው የሰሚስተር ትምህርታቸው ካጠናቀቁ በኃላ ተማሪዎቹ ለአንድ ወር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ይሰማራሉ።