ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል  ማጠቃለያ ፈተና ዛሬ ሐምሌ 12/2016 በተሳካ መልኩ ተጠናቀቀ

 ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ዛሬ ሐምሌ 12/2016 በተሳካ መልኩ ተጠናቀቀ።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና አስተባባሪዎች፣ ለፌደራል ፖሊስ አባሎች፣ ለትግራይ ክልል ፖሊስ አባሎች፣ ለትምህርት ቢሮ አስተባባሪዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ለነበራቸው ጉልህ ሚና ምስጋናውን ያቀርባል።