በድህረ-ጦርነት ትግራይ የማህብረሰብ ራድዮ ለ ስነልቦናዊ ፥ስነ አእምሮአዊና ማህበራዊ ድጋፍ ያለው ሚና በሚል አውደ ጥናት እየተካሄደ ይገኛል ።

በድህረ-ጦርነት ትግራይ የማህብረሰብ ራድዮ ለ ስነልቦናዊ ፥ስነ አእምሮአዊና ማህበራዊ ድጋፍ ያለው ሚና በሚል አውደ ጥናት እየተካሄደ ይገኛል ።
በ USAID : OMNI እና HAQI FOUNDATION ትብብር የተዘጋጀው ይህ የፕሮጀክት ማስጀመርያ አውደ ጥናት የድህረ ጦርነት ትግራይ ሁኔታ፥ ጦርነት በአእምሮ ጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳትና ችግሩ ለመፍታት የሚድያ አስተዋፅኦ የሚዳሰሱ ጉዳዮች ይሆናሉ ።