የ2016 ዓም በአገርአቀፍ የሚካሄደው የ12ኛ ክፍል  የሁለተኛው ዙር መልቀቅያ ፈተና ---

 የ2016 ዓም በአገርአቀፍ የሚካሄደው የ12ኛ ክፍል የሁለተኛው ዙር መልቀቅያ ፈተና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሚፈተኑት 8404 ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ግቢዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ። የመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ፈተናቸውን በስኬት አጠናቀው ከግቢዎቹ ወጥተዋል።
መልካም ፈተና!